Announcements

mountain

በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ኢትዮጵያን የወከለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ መስከረም 4 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት በአበበ ቢቄላ ስታዲየም ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካንስ ጋር ይጫወታል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በካፍ ሻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የዩጋንዳውን ኤስ ሲ ቪላ በድምር ውጤት 3 ለ 2 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፉ ይታወቃል። መልካም ዕድል ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን!

mountain

የሴካፋ ሀገራት ሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በባንካችን ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ከሠራተኞች ጋር ደስታውን ተጋርቷል። **** ሻምፒዮኑ ቡድን በዋና ዋና የአዲስ አበባ ጎዳናዎች በመዘዋወር ደስታውን ከህዝብ ጋር ተካፍሎ ዋናው መስሪያ ቤት ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። ቡድኑ ዋንጫውን ለባንካችን ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ አስረክቧል። የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት ያስተላለፉት አቶ አቤ፣ ለቡድኑ አባላት የአበባ ጉንጉን አበርክተዋል ፡፡

mountain

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኬኒያ ፖሊስ ቡሌትስን 1 ለ 0 በማሸነፍ የካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ሀገራት ሻምፒዮን ሆኗል! በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከነሀሴ 11 ቀን 2016 ጀምሮ ሲካሄድ በቆየው በዚህ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ተወካዩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማሸነፉን ተከትሎ የሴካፋ ዞንን በመወከል በካፍ የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ የሚሳተፍ ይሆናል፡፡

mountain

ከነሀሴ 15 እስከ ጳጉሜ 5/2016 በኤግዚቢሽን ማእከል የሚካሄደውን ‘አዲስ ነገር’ የዓዲስ ዓመት ዋዜማ ኤግዚቢሽን እና ባዛር መግቢያ ትኬት በሲቢኢ ብር ፕላስ ሲቆርጡ፣ የመኪና ባለቤት ሊያደርግዎት የሚችል እጣ ያገኛሉ! ትኬቱን ባሉበት በሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ሚኒ አፕስ (Mini Apps) አሁኑኑ ይቁረጡ!

Exchange Rate

September 16th 2024

Currency Cash Buying Cash Selling

PRODUCTS & SERVICES

Mobile Banking

CBE Birr nedaj

Cbe Birr

Card Banking

በሲቢኢ ብር ነዳጅ ይቅዱ

About Cbe Noor

Cbe Noor

CBE Noor is one of the full-fledged interest free banking services. Designed to comply with the central tenets of Sharia (or Islamic law) of doing business.

About Tread Services

TRADE SERVICES

The core processes of the bank entrusted with the task of international banking services. The services are now provided at all branches of the bank with a single contact point of customer service relationship officers assigned for this purpose only.

About Digital Banking

Digital Banking

Delivering banking services through high level of process automated machines and web-based. It provides easy, convenient, flexible and secure banking services for CBE customers using their digital cards, mobile phone, or internet accesses.

CORPORATE SOCIAL RESPONSIBILITY